1. መግቢያ በታዛ ቁጥር 38 እትም ላይ “የዘመን መንፈስ፣ የጋራ ህልውና እና ለውጥ” በሚል ርእስ በቀረበ ጽሑፍ “ለመሆኑ በዚህ የለውጥና ቀጣይነት እሳቤ...
የጋራ ሕይወትን እና የግለሰቦች ባሕርያትን የመወሰን፣ የማገበር ኃይል ያለው የዘመን መንፈስ “ሽህ ዓመት ይንገሱ” የማይባልለት ነው። እንዲያውም ተቃውሞ ሊገጥመው ይችላል። የግለሰቦች በዘመን...
የአፍሪካውያን የጊዜ እሳቤ ላይ ሙግት ካቀረቡ አንዱ ጆን ሚቢቲ “ለአፍሪካውያን ጊዜ የሩቅ አላፊ እና አሁናዊነት (Long past and present) ብቻ እንጅ ነገ...
እንደ አፍሪካ እና ላቲን አሜሪካ ካሉ አካባቢዎች የመጡ የቅርብ ዘመን ፈላስፎች ደግሞ “ነጻ አውጭ ፍልስፍና” (Philosophy of Liberation) የሚል የፍልስፍና ክንፍ ይዘው...
እና ውጫዊ መሰናክሉ ውስብስብ፣ ጠልፎ የሚያስቀረው መረቡ ሰፊ ነው። ከባህል የሚቀዳ ልጓም አለ፤ ሰው የመሆን ጉዞ አቅጣጫውና ትብታቡ ብዙ ነው ብለን ነበር።...
ኮሮና ያንኳኳቸው በሮች ስለ ኮቪድ19 አለመጻፍ፣ አለመናገር አይቻልም። የዘመናችን ትልቁ ፈተና፣ በሰው ልጆች ሁሉ ላይ የተደቀነ የህልውና ተግዳሮት ነውና ዝም የሚባልለት ጉዳይ...
ሰው የመሆን ጉዞ በሚል ርእስ የጀመርነው ሐቲት አንዱን ጉዳይ ስናነሳ ሌላ ሐረግ እየሳበ የሰውነት ቋጠሮ ትብታቡ እየተወሳሰበ መሄዱ አልቀረም። ባለፉት ጽሑፎች ሰው...
መግቢያ ባለፈው እንዲሁ እንደዋዛ ሰው የመሆን ጉዞ ብለን የጀመርነው ጉዞ አቅጣጫው የበዛ ስለሆነ መንገዶቹን መመርመር ቀጥለናል። ሰው የመሆን ጉዞ ትብታቡ የተወሳሰበ ንውዘት...
ሰው የመሆን ጉዞ (በባህል–በፍልስፍና) መግቢያ በሰው ልጆች የሐሳብ ታሪክ ውስጥ የፍልስፍና፣ የሳይንስ፣ የሃይማኖት፣ የባህል ጥያቄዎች አንዱ፣ ምናልባትም ዋናው፣ ማጠንጠኛቸው ሰው ነው። ባንድ...
መግቢያ ባለፈው ጽሑፌ በኢትዮጵያ ፍልስፍና ክላውድ ሳምነር ባደረገው አበርክቶ ላይ ዳሰሳ አድርጌያለሁ። በዘመናዊ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ላይ በሚደረግ ውይይት ስሙ የማይታለፈው ክላውድ ሳምነር...
መነሻ የኢትዮጵያ ፍልስፍና ሲነሳ ስማቸው ጎልቶ ከሚነሱ ሰዎች ውስጥ ግንባር ቀደሙ ፕሮፌሰር ክላውድ ሳምነር ነው ። ሳምነር በኢትዮጵያ በኖረባቸው ወደ ግማሽ ክፍለ...
“ሴቷ ልጄ ዕድሜዋ ሃያ ስድስት ነው:: በመምህርነት ሙያዋ ምስጉን ለመባል በቅታለች። ግና ዳሩ እስከ አሁን ድረስ ፍቅረኛ የሌላት በመሆኗ ታሳዝነኝ ጀመር:: ሳታገባ...
እንደመግቢያ የዚህን ጽሑፍ ርእስ በመመልከት “የኢትዮጵያ ፍልስፍና የትኛው ነው? የኢትዮጵያ ፍልስፍና ሲባልስ የማን ፍልስፍና ነው?” የሚሉ ጥያቄዎችወደ አንባቢ አእምሮ ሊመጡ ይችላሉ። ርግጥ...
4. የአውሮፓና የኢትዮጵያ መንፈስ በቀደመው ክፍል የሥልጣኔን መንፈስ አይተናል። ቀጣዮቹ ተከታታይ አራት ምዕራፎች ስለ አውሮፓና ኢትዮጵያ የሥልጣኔ መንፈሶች ትንታኔ ያቀረበባቸው ናቸው። ሁለቱን...
ባለፈው ጽሑፍ የዶክተር እጓለን የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ ትንታኔ ጀምረን ነበር። የመጀመሪያዎቹ ሁለት ምዕራፎች የያዙትን ቁም ነገር አይተናል። የሐተታችን መጨረሻ ያደረግነውም የእውቀትና የሰናይት...
በባለፈው ክፍል እንደተገለጸው የዶ/ር እጓለ ገብረዮሐንስ ታትመው ገበያ ላይ የዋሉት መጻሕፍት ሁለት ብቻ ናቸው። ሌላ ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም። ሁለቱ መጻሕፍት በዓላማ የተለያዩ...
በዓለም የአስተሳሰብ እድገት ታሪክ የራሳቸውን አስተዋጽኦ ያደረጉ ሰዎች ጥረቶቻቸውና ሐሳቦቻቸው ወደ ቀጣዩ ትውልድ ወይም ወደሌላው የዓለም ማኅበረሰብ እንዲዳረሱ ጥረት ይደረጋል። በአውሮፓውያን የትምህርት...
ባለፉት ተከታታይ እትሞች ስለ ማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ጸጋዎችና ሳንካዎች ብዙ ተነጋግረናል። ማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን ከሰው ልጆች የተግባቦት ባህርይ ጋር ያለውን ቁርኝት፣ በኢትዮጵያ...
ይህንን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በዚህ ዘመን በአገራችን የሚታተሙ መጻሕፍት፣ ጸሐፍትና አንባብያን ጉዳይ ጤናማ አዝማሚያ ላይ እንዳልሆነ በግሌ ስለታዘብሁ ነው። በርግጥ ይህ የግል...
በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን ላይ እያደረግን ያለውን ሐተታ ቀጥለናል። ባለፉት ክፍሎች የማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃንን ሁለት ገጽታዎች አይተናል: ጸጋዎቹንም ሳንካዎቹን። በተለይ በአገራችን ማኅበረ ፖለቲካዊ...
፩. ነገረ ማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን መገናኛ ብዙኃን (Media) የቃሉ ትርጉም እንደሚገልጸው በተለያየ ቦታ የሚገኙን አካላት በአንድ ርእሰ ጉዳይ ዙርያ እንዲወያዩ፣ እንዲግባቡ ወይም...
ባለፈው ጽሑፌ የፍልስፍናን ምንነትና ታሪካዊ ሚናውን እንዲሁም ሁለንተናዊ ፋይዳውን ለማሳየት ሞክሬያለሁ። የተስተካከለ ሰብዕናን በመገንባት፣ የአስተሳሰብ ልኅቀትን፣ መስተጋብራዊ ሰናይነትንና ባህርያዊ ቀናነትን በማምጣት ፍልስፍና...
ስለ ፍልስፍና ብዙ የተሳሳቱ አመለካከቶች አሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዳንዶች “ፍልስፍና ዳቦ አይጋግርም፣ በድህነት እና በመልካም አስተዳደር እጦት ለሚሰቃይ ህዝብ ፍልስፍና ምኑም አይደለም።...