ተንከባካቢዎቻችንን ለመንከባከብ ምን ያህል ዝግጁ ነን? ዕውቁ የአጭር ልቦለድ ደራሲ፣ ሩሲያዊው አንቷን ቼክኾቭ አንድ አይረሴ ሐኪም ገፀባህርይ ፈጥሮ በጭንቅላቴ ተቀርጾ ቀርቷል። ሐኪሙ...
ለዚህ ሀተታ የተመረጠው፣ሌላኛው የብላቴን ኅሩይ ወልደሥላሴ ልቦለድ ‹የልብ አሳብ› ነው። ደራሲው ‹የልብ አሳብ›ን ከመጻፋቸው ቀደም ብሎ ሴት ልጆቻቸውን ዘመናዊ ትምህርት አስተምረዋል። እንደሚታወቀው፣...
(በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ ሥራዎች) 1. እንደ መነሻ ኢትዮጵያ፣ በ20ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ ከአዳዲስ ሥልጣኔዎች ጋር የተዋወቀችበት፣ ልጆቿን ለትምሕርት ወደ ውጭ ሀገር...
1.እንደመነሻ ዳንኤል ክብረት፣ ከ2002-2010 ዓ.ም ባሉት ዓመታት ውስጥ ብቻ፣ ስምንት የ‹ወግ› መጻሕፍትን በተከታታይ ያስነበበን፣ ሥራዎቹም በተደጋጋሚ የተነበቡለትና እየተነበቡለት ያለ፣ ከትጉሃን ጎራ የሚመደብ...
ድርሰት ሕይወትን የምንመረምርበት፣ ጉድፍና መብታችንን የምንለይበት፣ የሰው ልጅ የመርቀቅና የመጠበብ ችሎታውን የምንገመግምበት፣ ባህል ታሪካችንን ቀርፀን የምናስቀምጥበት፣ ሊወቀስና ሊከሰስ የሚገባውን የምንገስጽበት፣ የተንጋደደ አመላችንን...