ጋዜጠኛ ላዕከማሪያም ደምሴ በ1950 እና 60ዎቹ፣ አለፍ ሲልም 70ዎቹ የነበሩ አብዛኞቹ የአገራችን ጋዜጠኞች በልምድ፣ በተሰጥኦ እና በፍላጎት ነበር የሚሰሩት። ሳይንሳዊው የጋዜጠኝነት ትምህርት...
ከአገር ውስጥ አልፎ በተለያዩ አገራት በሚያቀርባቸው ኮንሰርቶች ተደናቂነትን ያተረፈ የአገር ባህል የጭፈራ ቡድን ነው – ፈንድቃ። የፈንድቃ ባለቤትና የቡድኑ መሪ ወጣት መላኩ...
ትውልዱ አዲስ አበባ ውስጥ አዲስ ከተማ፤ እድገቱ ደግሞ ኮልፌ ነው:: አርቲስት እና ኢንስፔክተርም መለያ ማዕረጎቹ ናቸው:: ይህ የታዋቂው የጉራጌ ባህል ዘፋኝ አርጋው...
“ጨፍግጓል ዛሬ ጨልሟል ቀኑ ብርሃን ጠፍቷል፤ ከፍቷል ዘመኑ…” እያለ አንዱ እያማረረ፤ ቀንን ከዘመን እያሳበረ፣ ሲነጉድ አየኹት አንገቱን ደፍቶ፤ ባየው በሰማው እጅግ ተከፍቶ፡፡...
አርቲስት ኪሮስ ኃይለሥላሴ በተለያዩ የሙያ አስተዋጽኦዎቹ ይታወቃል። ቁጥራቸው በርከት ባሉ የመድረክ ቴአትሮች ላይ ተውኗል። የፊልም ባለሙያ ነው። በበርካታ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ድራማዎች...
ጋዜጠኞች መካከል አባይነሽ ብሩ አንዷ ነች:: በ1973 ዓ.ም መጀመሪያ መስከረም ላይ ይህ ፕሮግራም ሲመሰረት ከነ ድምፀ ሸጋው ታደሰ ሙሉነህ ፣ ታምራት አሰፋ፣...
ለባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያችን ለክራር የከበረ ዋጋ ከሰጡ እንስት ከያንያን ውስጥ በቀዳሚነት የሚጠቀሱት ሜሪ አርምዴ እና አስናቀች ወርቁ ናቸው። እነዚሁ ከያንያን በአራቱም የሙዚቃ...
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ልቦለድ እና ጋዜጠኝነት ሙያ ውስጥ የነበረው አበርክቶ ከፍተኛ ነው። ጋዜጠኝነትን በማስተርስ ደረጃ ተምሮ ሙያውን እየመራ በተጓዳኝ የፈጠራ ስራ ውስጥ እሱነቱን...
በዘመን ግስጋሴ ውስጥ ትውልድ ያልፋል፤ ትውልድ ይመጣል። የሚያልፈው ትውልድ በበጎም ሆነ በክፉ የሚታወስበት አሻራውን ትቶ ነው የሚሸጋገረው። ያ ደግሞ ታሪክ ይሆናል። በእንዲህ...
ፕሮፌሰር ታደለ ገብረሕይወት ይባላሉ:: ኢትዮጵያ ውስጥ እያሉ ጋዜጠኝነቱንም ደራሲነቱንም ሰርተውበታል፤ ኖረውበታል:: ሳይወዱ በግድ ከአገር እንዲወጡ የተደረጉት በደርግ ዘመን ነው:: አገር ውስጥ የጀመሩትን...
የግለሰቦች ታሪክ ተሰባስቦ ሲሰነድ ነው የአገር ታሪክ የሚሆነው። ይብዛም ይነስ እያንዳንዱ ሰው የራሱ ታሪክ አለው። ታሪኩ ከሀገርና ከህዝብ ጥቅም ጋር ያለው ቁርኝት...
በንባብ ማንነትን መለወጥ እንደሚቻል ከራሱ የሕይወት ተሞክሮ በመነሳት ሌሎችን ሲመክር አይታክትም። የመርከበኝነት ህይወት የሥራው ጅማሬ ይሁን እንጂ፤ በጋዜጠኝነት ሙያ ብዙ ሰርቷል። የአራት...
በቀልደኝነታቸው የሚታወቁት አለቃ ገብረሐና በጣም አጭር ናቸው ይባላል። ሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያሽ ደግሞ ሲበዛ 1ሜትር ከ80 ናቸው። መንገድ ውለው ወደቤታቸው ሲመለሱ ወይዘሮ ማዘንጊያሽ...
በዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ጥበብ እድገት ውስጥ አሻራቸውን ካኖሩ አንጋፋ ድምጻውያን አንዱ ዓለማየሁ እሸቴ ነው። በተለያዩ ዘመናት በሸክላ፣ በካሴትና በሲዲ ያሳተማቸው አልበሞች ብዛት...
ለጥበብ ሰዎች ሁሌም ክብርና ሞገስ ከጎናቸው ነው። በስጋ ሞት ቢለዩም፤ ትተውት የሚያልፉት የጥበብ አሻራ ሁሌም ስማቸውን ያስጠራል። ገብረክርስቶስ ደስታ እንዲህ አይነቱን ክብር...
ስለ ኢትዮጵያ ጋዜጠኝነትና ጋዜጠኞች ታሪክ ሲወሳ፤ ስማቸው አብሮ ከሚጠቀሰው የቀደሙ ጋዜጠኞች ውስጥ አንዱ ናቸው‐ አቶ ከበደ አኒሳ፡ ፡ በእንግሊዝኛዎቹ ቮይስ ኦፍ ኢትዮዽያና...
ያንን ተራራማ ወጣሁት፤ ቋጥኙን ቧጥጬ፤ ክምር ስቤን አቅልጬ። ያንን ዳገትማ ተሻገርኩ፤ መቶ ምናምን ግዜ ወድቄ፤ የተስፋ ስንቄን አንቄ። ያንን ንዳድ በረሃማ ዘለቅኩት፤...