የምትከተላቸውን ሃይማኖቶች በቀደምቶቹ ነቢያት የተሰበከች ሀገር ናት ኢትዮጵያ። ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ አጥምቆ ክርስትናን ሰብኮ የላከው ከመጀመሪያዎቹ ነቢያት አንዱ ነው። ነቢዩ መሐመድ እስልምናን ከማስፋፋታቸው...
ዓለም አንድ ቋንቋ እየተናገረች ነው፡፡ ድሃ ሀብታም፣ ሶሻሊስት ኮሚኒስት፣ ሰሃራ ሳይቤሪያ ሳይል ስለ አንድ ነገር ብቻ እያሰበ፣ እየተጨነቀ፣ የመፍትሔ ጫፍ እያሰሰ ነው፡፡...
በኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት በዓመት ውስጥ ከሚገኙ አጽዋማት መካከል ዋነኛው ነው። ከሰባቱ አጽዋማት ውስጥም ይመደባል። ሰፊ፣ ብዙ የሚል አቻ ትርጓሜም አለው። ሁዳዴ ለሁለት...
ኪነ-ጥበባዊ ሥራዎች በክፍል እየተሸነሸኑ ወይም በቀዳሚው ክፍል የተነሳው ሐሳብ በሌላኛው ክፍል እየተደገመ መቀጠሉ እንግዳ ነገር አይደለም። የተወደዱ እና በዛ ያለ ተመልካች ያገኙ...
በኢትዮጵያ ታሪክ አጻጻፍ ላይ እንደ እንከን ከሚታዩት ጉዳዮች ውስጥ የታሪኩ ፍሰት የነገሥታቱን እና የመኳንንቱን ውጣ ውረድ ብቻ መያዙ አንዱ ነው። መጻሕፍቱ ከርእሳቸው...
አንድ ሁለት እያልን ከሁለት ወራት በላይ ላገባደድንለት 2012 ዓ.ም. መቀበያ የሚሆኑ በርካታ የሙዚቃ አልበሞች ከ2011 ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ ለአድማጭ ደርሰዋል። ጎሳዬ ተስፋዬ፣...
የኤሊያስ መልካ ብዕር ኤልያስ መልካ የሚለው ስም በኢትዮጵያ የሙዚቃ አቀናባሪዎች ዝርዝር ውስጥ የገባው በ1990ዎቹ መጀመሪያ አካባቢ ነው። ብላቴናው የአንጋፋው ድምጻዊ መሐሙድ አህመድን...