አዲስ አበባ ከተማ ጠዋት ዐሥራ ሁለት ሰዓት ላይ ስንነቃ ወይም እኩለ ቀን ቀትር ላይ ወይም በሆነ ሰዓት ላይ ሞስኮ ያለ ባልደረባችንን ብንፈልገው...
ሰሞኑን ደመቅ ብለው ከተሰሙ ጉዳዮች አንዱ የታላቁ ንጉሥ የኢትዮጵያ ዳግም አንድነት መሥራች፣ የዘመናዊ ሥልጣኔ በር ከፋች የሆነውን የአጼ ቴዎድሮስን የራስ ጸጉር ቁራጭ...
ሥዕል ቋንቋ ነው ብሎ መጀመር ብቻውን ስሜት አይሰጥም። በርግጥም የመስመሮችን እንቅስቃሴ፣ የቅርጾቹ የመጨረሻ ምስል/ልሕኩኪት (form)፣ የአሣሣል ንድፍና (መሠረት) እና ጠባይ፣ የቀለማት ቀመር፣...
ደዐማት በእኛ ሀገር ሊቃውንት “ቀለም ሳይዘጋጅ፣ ብራና ሳይዳመጥ፣ ብርዕ ሳይቀረጽ” የተጻፈ ታሪክ የሚለው አባባል አንድ ረጅም ዘመን የቆየ ታሪክን ያመለክታል። ለማለት የተፈለገው...
“ኵርዓተ ርእሱ” በሌላ ስሙ “አክሊለ ሦክ” በኢትዮጵያ እጅግ ጥንታዊና የከበረ መንፈሳዊ የሥነ ጥበብ ቅርስ ነው። የጠፋው ከአንድ መቶ ሃምሳ ዓመት በፊት ነው።...
ዘመነ መሳፍንት ለሀገሪቱ ያመጣው ፋታ የማይሰጥ ውድቀት ዘግይቶ መፍትሔ ከማጣቱ በፊት መይሳው ካሳን ብቁ ታዳጊ አድርጎ የኢትዮጵያ አምላክ አስነሣው። አፄ ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ...
ከትንሣኤ በፊት ባለው እሑድ የሚከበረውና ከታላላቆቹ የክርስትና በዓላት አንዱ የሆነው “በዓለ ሆሣዕና” “የሰኔል በዓል” “የሰላም ንጉሥ በዓል” ነው። “ሆሣዕና” የሥርወ ቃሉ አመጣጥ...
የኢትዮጵያውያን የሕንፃ ጥበብ አሻራ፡ አ-ኣለፍ መጀመሪያ ኣለፍ -ኣ- ወይም አልፋ የመጀመሪያው ፊደል ነው። የፊደል ተራ በጥንታውያን ልሳናት ሲገለጽ በግእዝ -አ- በ- …...