ሰውየው ‹‹ይግቡ›› ተብለው፣ በሥርዓት ተጋፍረው፣ መዝጊያም ተከፍቶላቸው ወደ ውስጥ ይዘልቃሉ፡፡ ፊት ለፊት ተቀምጠው የነበሩትም ተቀባይ ‹‹ታዲያስ ሰላም ነው?›› ሲሉ ይጠይቋቸዋል፡፡ እርሳቸውም እንደ...
በአንድ ወቅት- ጊዜውም ጥቂት ሰንበትበት ብሏል- አንድ ጸሐፊ “እናት እና አገር- የሁሉም ዘመን ምርጫ” በሚል ርዕስ ለገጸ-ንባብ ያበቁት ማለፊያ ጽሑፍ የአንዳንዶቻችንን ልብ...
በየዓመቱ አንድ የሆነ በዓል ሲደርስ አንድ የሚነገር ተረት አለ። አንዳንድ ግዜ “ታሪክ ሲቆይ ተረት ይሆንብሃል” ይባላል። “ተረት” ሲባል ነገሩ እውነት ለመሆኑ ማስረጃ...
ጎረቤት፣ የሥራ ባልደረባ፣ የቀለም ባልንጀራ፣ ማኅበርተኛ፣ የጦር ሜዳ ጓደኛ፣ የትምህርት ቤት ጓደኛ፣ ዕድርተኛ ወዘተ… ከእነዚህ ሁሉ እየተመረጠ ወዳጅ ይያዛል። ምሥጢር የሚያካፍሉት፣ ብሶት...
በባሕር ማዶኞች ባህል “ስዊት ኸርት፣ ዳርሊንግ፣ ሃኒ፣…” እያሉ እያጣፈጡ ለፍቅረኛ ወይም ለትዳር ጓደኛ ይድረስን ማሳመር የተለመደ ነው። አልያ ደግሞ “ጆናታን” በማለት ፈንታ...
የሥነ ፍጥረት ምርምር ከቀን ወደ ቀን እየጠለቀ ሲሄድ የሳይንስና የቴክኒዮሎጂ ምሁራንም ጊዜ የሚወልዳቸውን ተውሳኮች እንደየአካባቢው ሁኔታ እየፈተሹ መፍትሔዎቻቸውን ይሻሉ። የሕክምና ጥበብን ርቅቀት...
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በጎርጎሪዮሳዊው ቀመር “ማርች 8” በእኛ አቆጣጠር ደግሞ ዘንድሮ እንደ ሁልጊዜው በየካቲት መደምደሚያ ዕለት ተከብሮ ይውላል። በዚህም መሰረት በተቋማት...
“…በመጀመሪያ ከአውቶሞቢልና ከሰረገላ በፊት የተርኪስ ባቡር (ሎኮሞቢል) በ1896 ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል፤ ይኸውም ከጀምጀም አዲስ አበባ እንጨት እና ግንድ በማጋዝ፣ ለቤት ሥራም ድንጋይ...
አያሌ ሊቃውንት “ተሰጥኦ” “ከስሜት” ጋር ብርቱ ጉድኝት ያለው መሆኑን ይናገራሉ። “ምነው?” ቢሉ ተፈጥሮ የለገሰው ችሎታ “ተሰጥኦ” ካለ በዚያ በተለየ ችሎታ ላይ የጋለ...
እያለን እንደሌለን የምንሆነው ለምን “የዛሬን አያድርገውና ድሮ እኮ ዶክተር ሲባል ሌላ ነበር” አሉ አንድ በዕድሜ የገፉ ሸበቶ ለጨዋታቸው ጅማሮ ጥቂት እንደ ማሟሻ...
‹‹…… ሰው ሁሉ እንደ ዕብድ ሊቆጥረኝ ዳር ዳር ብሏል:: ….››› ራፋኤል ሮስ ከየአቅጣጫው የሚወረወርባቸውን የነገር ፍላፃ ተመልክተው የሚያደርጉት ቢያጡ ‹‹የ52 ዓመቱ ሐካሜ...
“ሰው እጅና እግር እያለው፣ እንደ ሰብዓዊ ፍጡር አእምሮ ተፈጥሮለት እንዴት ጥቂት ተንኮል ሳያክልበት ቀና ሆኖ ይኖራል?” ሲል በድፍረት የተናገረ አንድ የጊዜው ሰው...
“ሴቷ ልጄ ዕድሜዋ ሃያ ስድስት ነው:: በመምህርነት ሙያዋ ምስጉን ለመባል በቅታለች። ግና ዳሩ እስከ አሁን ድረስ ፍቅረኛ የሌላት በመሆኗ ታሳዝነኝ ጀመር:: ሳታገባ...
ብዕሬን ከወረቀቱ ጋር ለማዛመድ ስሞክር በአንድ የገበያ አዳራሽ አንድ ሕፃን ልጅ “እይው እምይ ሸኩላቱ ጋሼ!” በማለት ጣቱን ወደ እኔ ቀስሮ ሲያመለክት እናቱና...
‹‹ ….. በየሀገሩ፣ በየአህጉሩ ካሉት ተማሪዎች ውስጥ ከአምስት እስከ ሰባት በመቶ የሚሆኑት በዳይስሌክሲያ ይሰቃያሉ›› ይላል አንድ አደባባይ የዋለ ጥናታዊ ሰነድ። በሰነዱ እንደተመለከተው...