የውጭ ፖሊሲ አንድ አገር ከጎረቤቶቹ፣ ከአካባቢው አገሮችና በተለያዩ አህጉራት ከሚገኙ አገሮች ጋር የሚኖረውን ግንኙነት፣ የሚያከናውናቸውን ተግባራትንና ጥቅሞቹን መሰረት አድርጎ የሚወስንበት መሳሪያ ነው።...
የኢትዮጵያና የግብጽ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲዎች የተቃኙባቸውን አቅጣጫዎች ለመረዳት በርካታ አንጻሮችን መፈተሽ ያስፈልግ ይሆናል። ፖለቲካዊ መልክዓ-ምድር፣ መንግስታዊና አገራዊ ፍላጎቶች፣ አህጉራዊና ዓለም-አቀፋዊ ግንኙነቶች፣ እንዲሁም...