1963 ዓ.ም. ከካይሮ አንስቶ አስከ አስዋን ያለዉ 853 ኪሎሜትር መንገድ ከየአቅጣጫዉ በመኪና፣ በባቡር፣ በእግረኛ ተጨናቋል። የምድረ ምስር ሰማይ በሶቪየት የመጓጓዣ አይሮፕላኖች ይታረሳል።...
“ከአጤ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ግቢ ቁፋሮ አልማዝና እንቁ ተገኘ!” የአጤ ምኒልክ ቤተመንግሥት ቅጥር ግቢ የግንባታ ማእከል መስሏል። ግሬዴር፣ እስካቫተር እና ገልባጭ መኪናዎች...
በአባይ -ግዮን ትውፊት፣ ኦሮሞና አማራ እንዴት እንደሚደማመር ለማውሳት በቅድምያ ስለ አባይና ትውፊቱ ጥቂት ማለቱ ያግዛል። ነገረ አባይ ከሚገመተው በላይ ጥልቅ፣ ረቂቅና ውስብስብ...
ትያትር የሚባል ነገር ወደ ኢትዮጵያ የገባው ዳግማዊ ምኒልክ የአውሮፓን ስልጣኔ ወደ አገር ለማስመጣት ካላቸው ፍላጎትና ከአድዋ ጦርነት ጋር በተያያዘ ነበር። ነገሩ እንዲህ...
መግቢያ ባህል ቁሳዊና መንፈሳዊ፣ ወይንም ተጨባጭና ረቂቅ በሚል ሁለት ጎራ ሲከፈል በእያንዳንዱ ጎራ ስር ያሉ መደቦች በአያሌው የሰፉ ናቸው። ከሰው ልጅ መፈጠርና...
1950ዎቹ መጀመሪያ አጋማሽ በአገራችን ሁለት መደበኛ ቤተ-ተውኔቶች 950ዎቹ መጀመሪያ ብቻ ነበሩ፡- የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ቴያትርና የሀገር ፍቅር ቴያትር። በነዚህ ዓመታት፣ እንደ ፍራንሲስ ዘልቬከርና...
በበለጸጉ አገራት የባህል ኢንዱስትሪ ተሞክሮ መግቢያ፡- ስለአገራችን ባህልና ስነጥበብ መበልጸግ፣ መጠናትና መሰነድ በተለያዩ መድረኮች፣ በተለይም በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጉባኤዎች፣ በአዲስ አበባ የባህልና...