ማዕደ ስንኝ

የዱቤ ስጋት

አያርግብኝና ገነትን ብወርሰው

በምድር ገሀነም ስጨስ የኖርኩ ሰው

ያንን ሁሉ ምቾት እንዴት ነው ምለምደው?

Click to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

በብዛት የተነበቡ

To Top