ማዕደ ስንኝ

ምጽዋት

እሰጠው የነበር

በቀን አስር ሳንቲም

ያ ነዳይ ዐረፈ፤

በመስጠት የያዝኩት

የመጽደቅ ተስፋዬም

አብሮት ረገፈ።

Click to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

በብዛት የተነበቡ

To Top