አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ታዛ መጽሔት ስለ ባለ ቅኔው እና ጸሐፊ ተውኔት መንግሥቱ ለማ ማንነት እና ሥራዎች ያተኮረ ውይይት ባዘጋጁት መድረክ ላይ የተለያዩ አርቲስቶች ሥነ-ጽሑፋዊ ሥራዎች አቅርበዋል፡፡