የታዛ ድምፆች

ከፌስ ቡክ

ልጅ የያዘ ው …

ልጅ አባቱን ” ፕሬዜዳንት ማለት ምን ማለት ነው ? ” ብሎይጠይቃል።

አባት ” ፕሬዜዳንት ማለት መሪ ማለት ነው ። አሁን ለምሳሌ እኔ የዚህ ቤት ፕሬዜዳንት ነኝ ” ብሎ ይመልስለታል ።

 ልጅ ጥያቄውን አላቆመም።

ልጅ ” እናቴስ ምንድን ናት?”

አባት ” እናትህ ገንዘብ ሚኒስቴር ናት”

ልጅ ” አያቴስ ?”

አባት ” አያትህ ሰላይ ናት “

ልጅ አሁንም ጥያቄውን ቀጠለ::

” እኔስ ምንድን ነኝ ?”

አባት ” አንተ ህዝብ ነህ ።” ብሎ ይመልስለታል ።

በሌላ ጊዜ አባት ስራ ሄዶ መኖሪያ ቤታቸው ሌላ ሰው ይመጣል ። ከዛም

ልጅ ተደብቆ አባቱ መስሪያ ቤት ይደውልና ምን ቢል ጥሩ ነው ?

“ሄሎ አባዬ! ትሰማኛለህ ? እቤታችን ሌላ ፕሬዝዳንት መጥቷል ፣ ገንዘብ ሚኒስቴር ሽር ጉድ እያለ ነው ፣ ሰላይ ያንቀላፋል፣ ህዝብ ግን ተጨንቋል።

Click to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

በብዛት የተነበቡ

To Top