ከቀንዱም ከሸሆናውም

የጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ኃብተወልድ ሽልማቶች

በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስተር የነበሩት ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ኃብተወልድ በሥራ ዓለም በቆዩበት ጊዜ የሚከተሉትን ኒሻኖች ተሸልመው ነበር፡፡

1. ከኢትዮጵያ —– የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ታላቅ ኮርደንና የምኒልክ ታላቅ ኮርደን

2. ከተባበሩት ዓረብ ሪፓብሊክ —————- የናይል ታላቅ ኮርደን

3. ከፈረንሳይ ————————————- የሊጂን ኦፍ ኦነር ታላቅ ኮርደን

4. ከፔሩ ——————————————- የኢየኢል ሶል ደል ታላቅ ኮርደን

5. ከኔዘርላንድ ———————————— የኦሬንጅ ናሳው ታላቅ ኮርደን

6. ከዩጎዝላቪያ —————————- የዩጎዝላቪያ ሰንደቅ ዓላማ ታላቅ ኮርደን

7. ከስዊድን ————————————– የሰሜን ኮከብ ታላቅ ኮርደን

8. ከግሪክ —————————————– የቅዱስ ጊዮርጊስ ታላቅ ኮርደን

9. ከሜክሲኮ ————————————– የአዝቴክ ንሥር ታላቅ ኮርደን

10. ከዴንማርክ ———————————— የደንበርግ ታላቅ ኮርደን

11. ከኖርወይ ————————————— የቅዱስ ኦላቨ ታላቅ ኮርደን

12. ከእንግሊዝ ————————— የቪክቶሪያ ደረጃ የናይት ታላቅ ኮርደን፣ የቅዱስ ሚካኤል ደረጃ የናይት ታላቅ ኮርደንና የቅዱስ ጊዮርጊስ ናይት ታላቅ ኮርደን

13. ከጃፓን —————————————- የራይዚንግ ሳን ታላቅ ኮርደን

14. ከብራዚል ————————————- የግሩዜር ደ ሱል ታላቅ ኮርደን

15. ከቸኮዝላቫኪያ ——————————– የኋይት ላየን ታላቅ ኮርደን

16. ከፖርቹጋል ————————– ሚሊተር ደ ሰንት ረጎ ደ ኢስፓኛ ታላቅ ኮርደን

17. ከጋና —————————————- የቮልታ ደረጃ አዛዥ መኮንን

18. ከላይቨሪያ ———— የአፍሪካ ኮከብ ደረጃ ባለ ታላቅ ኮርደን በየጊዜው ተሸልመዋል፡፡

ምንጭ፦ መነን መጽሔት 1ኛ ዓመት ቁ. 8፣ 1958 ዓ.ም ዕትም

Click to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

በብዛት የተነበቡ

To Top