(፪)
ውሃውም ተመጦ
አሸዋውም ዘቅጦ፣
አይቀርም ተውጦ፤
ብቻ ይቆያል እንጂ
እስኪያድግ እስኪከማች
ያለውን አሟጦ፤
ቦታ ጊዜ ሲያገኝ
ሂደቱን አሟልቶ
እድገቱን ሰልቅጦ፤
አዝቃጩ ይመጣል
መጣጩ ይዘቅጣል
አንዱ ካንዱ በልጦ።
(ኅዳር፣ 1973 ዓ.ም ሞስኮ፣ ሶቪየት ሕብረት)

(፪)
ውሃውም ተመጦ
አሸዋውም ዘቅጦ፣
አይቀርም ተውጦ፤
ብቻ ይቆያል እንጂ
እስኪያድግ እስኪከማች
ያለውን አሟጦ፤
ቦታ ጊዜ ሲያገኝ
ሂደቱን አሟልቶ
እድገቱን ሰልቅጦ፤
አዝቃጩ ይመጣል
መጣጩ ይዘቅጣል
አንዱ ካንዱ በልጦ።
(ኅዳር፣ 1973 ዓ.ም ሞስኮ፣ ሶቪየት ሕብረት)