ማዕደ ስንኝ

ትዕግስት

(፩)
ባሕር ውሃ ልሁን
አሸዋን አዝቃጩ
ወይስ አሸዋውን
ውሃውን መጣጩ
በውስጤ ላስቀረው
ሁለቱንም ሆኜ
ምንም ምን ቢመጣ
በሆዴ አፍኜ።
(ሶቬየት ኅብረት፤ ዳኔስክ ከተማ 1970)

Click to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

To Top