ተስፋዬ በተፈሪ መኮንን ሲማር የክቡር አቶ ከበደ ሚካኤልን “የትንቢት ቀጠሮ” ቴያትር ተመልክቶ ከመደሰቱ ሌላ ለረጅም ጊዜ ያስታውሰውም ነበር። “ከይቅርታ በላይ”ንም አንብቧል። እንደ...
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዘፋኝ ባሳለፍነው ወር ማብቂያ ላይ በስዊድን ሀገር ትልቁን የሙዚቀኞች ውድድር የሆነውን TV4 singing competition idol 2020 አሸንፋለች። በዚህ ትልቅ መድረክ...
ታዲያ ሙዚቃ ስንጫወት በለቅሶ ታጅበው ያዩን ነበር ፣ ጭብጨባውና ፉጨታቸው ይገርማል፣ ''መሬታችን እንጂ የተለያየው እኛ አልተለየንም'' ብለው አቅፈውናል፣ እኔም ከአንዳንዶቹ ኤርትራውያን ጋር...
ትንሿ ሀገር መጽሐፍ ከላይ ካየናቸው ስራዎች ለየት የሚያደርገው የታሪኩ ባለቤቶች በሩዋንዳ ሳይሆን በጎረቤቶቻቸው በብሩንዲ ሀገር የነበሩ ሲሆን፣ ጋይል ፋይ በዚያ በነበረው ጊዜ...
መግቢያ በዘመናችን የደረሰውን አስጊ ወረርሽኝ መንስዔ በማድረግ፣ “ወረርሽኝ” በሚል ርዕስ በዚህ ዓመት (በ2013 ዓም) አንድ መጽሐፍ ለንባብ አቅርቢያለሁ፡፡ አሁን የማቀርበውም ይኸንኑ ሁኔታ...
ሰውየው ‹‹ይግቡ›› ተብለው፣ በሥርዓት ተጋፍረው፣ መዝጊያም ተከፍቶላቸው ወደ ውስጥ ይዘልቃሉ፡፡ ፊት ለፊት ተቀምጠው የነበሩትም ተቀባይ ‹‹ታዲያስ ሰላም ነው?›› ሲሉ ይጠይቋቸዋል፡፡ እርሳቸውም እንደ...
ትውልደ ኢትዮጲያዊቷ ሊያ (በጀርመን ሶዬ ተብላለች) የ3ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን በድንቅ የስዕል ተሰጥኦዋ ትታወቃለች። እድሜዋ ገና ስምንት ነው። አምና በ2012 ዓ.ም. በጀርመን...
በፍላጎት፣ በእሴትና በአመለካከት ልዩነቶች ምክንያት በግለሰብ፣ በጎሳ፣ በብሔረሰብ ወይም በፓርቲ መካከል አለመግባባት ይከሰታል። አለመግባባቱ ሰፍቶ ወደ ግጭት ይገባል። ግጭቱም የከፋ ጉዳት ከማስከተሉ...
የአንበጣ ወረራ ስጋት በሰው ልጅ ታሪክ ከፍተኛ ቦታ እንደነበረው የሚያመለክቱ ቅርሶች አሉ፡፡ ዋናዎቹ የጥንት ዘመን ግብፃውያን በመቃብር ድንጋዎች ላይ የቀረጽዋቸው የአንበጣ ምስሎች...
በረጅም ርቀት ውድድር የመጨረሻውን ዙር እንደ አጭር ርቀት የሚደመድም፤ በታላላቅ የውድድር መድረኮች በከፍታ የነገሠ፣ እንደ አቦ ሸማኔ በፈጠኑ ጠንካራና ቀጫጭን እግሮቹ ተዓምር...
የውጭ ፖሊሲ አንድ አገር ከጎረቤቶቹ፣ ከአካባቢው አገሮችና በተለያዩ አህጉራት ከሚገኙ አገሮች ጋር የሚኖረውን ግንኙነት፣ የሚያከናውናቸውን ተግባራትንና ጥቅሞቹን መሰረት አድርጎ የሚወስንበት መሳሪያ ነው።...
ልቡ የተነካ ጸሐፊ ስሜቱን በጽሁፍ ማስፈሩ የተለመደ ነውና “A l’appel de la race de Saba” የተሰኘ ግጥም ጉዳዩን አስመልክቶ እ.ኤ.አ. በ1936 ፅፏል፡፡...
ነፋሱ በተጨነቀ ድምፅ ይጮኻል። እሱ ጮኾ ዛፎቹን ያስጨንቃቸዋል፤ ከወዲያ ወዲህ ያንገላታቸዋል። በነፋሱ ለቅሶ፣ በዛፎቹ ሁካታ ፀጥታው የተረበሸው ጨለማ ለነፋስ እንዲህ አለው፣ “ምን...
በቆዳ ላይ ስዕል የመሳል ጥበብን ለአገራችን ያበረከቱ የኢትዮጵያ የአፍሪካና የመላ ዓለም ባለዉለታ ለመሆን የበቁበት ሁኔታ፤ ተምሳሌትነቱ ለትዉልድ የሚሸጋገር ምንጊዜም የምንኮራበት ታላቅ ተግባር...
ወረርሽኝ ከሰው ልጅ ታሪክ ጋር የተያያዘ መሆኑን ግንዛቤ ይሠጣል። በዓለም ከተካሄዱ ጦርነቶች በበለጠ ወረርሽኝ የሰው ልጆችን ጨርሷል። ጉዳዩ ወቅታዊም በመሆኑ በአሁኑ ወቅት...
ተስፋዬ ገሠሠ – አንጋፋ የጥበብ ሰው
ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናድጃ ካሳነሽ የስዊድን አይዶልን አሸነፈች
ኢትዮጲያዊው ኮከብ በቶኪዮ ምሽት
ትንሿ ሀገር
ወረርሽኝ፡ ታሪካዊ እና ሳይንሳዊ ይዘት
የአካባቢ ብክለት ምርምር እና ጥናት ወሳኝነት
የ8 ዓመቷ ሊያ ተስፋዬ በጀርመን የስዕል ኤግዚቢሽን አዘጋጀች
በሽምግልና ባህላችን ላይ የተጋረጡ ተግዳሮቶች
የአንበጣ መንጋ ወረራ ተፈጥሮያዊ ክስተት ወይስ መለኮታዊ ቅጣት
ኢትዮጵያዊነትን ከፍ ያደረገ፣ ጀግናውን አትሌት ቀነኒሳ በቀለን ያከበረ አቀባበል!!
የሁለት ውጭ ፖሊሲዎች ወግ: ኢትዮጵያ እና ግብጽ
ሊዮፖልድ ሴዳር ሴንጎር ኢትዮጵያን ባሰበ ጊዜ
ቁልፍ ይዞ ማንኳኳት
የአፍሪካ የጥበብ ዋርካው ክቡር ዶክተር ሎሬት ሰዓሊ ሻምበል ለማ ጉያ ተለዩን
ወረርሽኝ
ቡና እና የህይወቴ ማስታወሻ
ኪነጥበብ ለልማት ስንል እንዴት?
መንፈስ በጊዜ እና በቦታ ላይ
የጎን አጥንት
የሱዳኑ ተጓዥ
በመጯጯህ የተገነባ ሀገር የለም፤ የሚፈርስ እንጂ
ስምንት ጥያቄዎች ለተሸላሚው ባለብሩሽ
ማን ነው ሀገሩን የሚወድ?
የኢትዮጵና የግብጽ ግንኙነት በውሃ መነጽር ሲታይ