ትውልደ ኢትዮጲያዊቷ ሊያ (በጀርመን ሶዬ ተብላለች) የ3ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን በድንቅ የስዕል ተሰጥኦዋ ትታወቃለች። እድሜዋ ገና ስምንት ነው። አምና በ2012 ዓ.ም. በጀርመን...
በፍላጎት፣ በእሴትና በአመለካከት ልዩነቶች ምክንያት በግለሰብ፣ በጎሳ፣ በብሔረሰብ ወይም በፓርቲ መካከል አለመግባባት ይከሰታል። አለመግባባቱ ሰፍቶ ወደ ግጭት ይገባል። ግጭቱም የከፋ ጉዳት ከማስከተሉ...
የኢትዮጲያ አርሶ አደር እንደ አሰጣጡ ተቀብሎ አያውቅም፣ ሲነገድበት በስሙ ሲሸቀልበት እናውቃለን፣ የገዛ ልጆቹ እርሱ በከፈለው ግብር ተምረው እንኳን የውሃ ጉድጓድ ሊቆፍሩለት የተወለዱባትን...
የአንበጣ ወረራ ስጋት በሰው ልጅ ታሪክ ከፍተኛ ቦታ እንደነበረው የሚያመለክቱ ቅርሶች አሉ፡፡ ዋናዎቹ የጥንት ዘመን ግብፃውያን በመቃብር ድንጋዎች ላይ የቀረጽዋቸው የአንበጣ ምስሎች...
በረጅም ርቀት ውድድር የመጨረሻውን ዙር እንደ አጭር ርቀት የሚደመድም፤ በታላላቅ የውድድር መድረኮች በከፍታ የነገሠ፣ እንደ አቦ ሸማኔ በፈጠኑ ጠንካራና ቀጫጭን እግሮቹ ተዓምር...
የውጭ ፖሊሲ አንድ አገር ከጎረቤቶቹ፣ ከአካባቢው አገሮችና በተለያዩ አህጉራት ከሚገኙ አገሮች ጋር የሚኖረውን ግንኙነት፣ የሚያከናውናቸውን ተግባራትንና ጥቅሞቹን መሰረት አድርጎ የሚወስንበት መሳሪያ ነው።...
ልቡ የተነካ ጸሐፊ ስሜቱን በጽሁፍ ማስፈሩ የተለመደ ነውና “A l’appel de la race de Saba” የተሰኘ ግጥም ጉዳዩን አስመልክቶ እ.ኤ.አ. በ1936 ፅፏል፡፡...
ነፋሱ በተጨነቀ ድምፅ ይጮኻል። እሱ ጮኾ ዛፎቹን ያስጨንቃቸዋል፤ ከወዲያ ወዲህ ያንገላታቸዋል። በነፋሱ ለቅሶ፣ በዛፎቹ ሁካታ ፀጥታው የተረበሸው ጨለማ ለነፋስ እንዲህ አለው፣ “ምን...
በቆዳ ላይ ስዕል የመሳል ጥበብን ለአገራችን ያበረከቱ የኢትዮጵያ የአፍሪካና የመላ ዓለም ባለዉለታ ለመሆን የበቁበት ሁኔታ፤ ተምሳሌትነቱ ለትዉልድ የሚሸጋገር ምንጊዜም የምንኮራበት ታላቅ ተግባር...
ወረርሽኝ ከሰው ልጅ ታሪክ ጋር የተያያዘ መሆኑን ግንዛቤ ይሠጣል። በዓለም ከተካሄዱ ጦርነቶች በበለጠ ወረርሽኝ የሰው ልጆችን ጨርሷል። ጉዳዩ ወቅታዊም በመሆኑ በአሁኑ ወቅት...
መጥፎ ልማድ አላት። ወደ ቤቷ የምትሄደው ረጅሙን መንገድ መርጣ ነው። መታመን ለእሷ ትልቅ ዋጋ አለው። ከወይን ይልቅ ውሃን፣ ከጨው ይልቅ ስኳርን፣ እና...
ኪነጥበብ ስንል ስነፅሁፍ(ልበወለድ አጭር ታሪክ ስነግጥም ድራማ(ትያትር የቲሌቭዥን የሬድዮ ድራማ ፊልምና ፎቶ ኮሚክ)፣ ስዕል ፣ሙዚቃ እና ዳንስን አቅፎ የያዘ ሆኖ እናገኘዋለን። ይህ...
1. መግቢያ በታዛ ቁጥር 38 እትም ላይ “የዘመን መንፈስ፣ የጋራ ህልውና እና ለውጥ” በሚል ርእስ በቀረበ ጽሑፍ “ለመሆኑ በዚህ የለውጥና ቀጣይነት እሳቤ...
የአዳም ዝና፣ ክብር፣ ጥበብና እውቀት በተለይ ደግሞ ባለጠግነት ሲመሰከርለት.. “ሰባት መቶ ሚስቶች ነበሩት" ይባልለታል.. መቼ ይሄ ብቻ "በሰባት መቶ ሚስቶቹ ላይ የሚወሰልትባቸው...
ከበደ እጁን እያርገበገበ ጌታቸው ጉልበት ላይ ወድቆ ለመነው። ተማጸነው። ‹‹በናትህ፤ በምትወደው አባትህ፤ በጊዮርጊስ ይዤሀለሁ›› እያለ አስቸገረው ‹‹እሺ ላንተ ስል ለድሮ ጓደኝነታችን ብዬ...
በመጯጯህ የተገነባ ሀገር የለም፤ የሚፈርስ እንጂ... ስለዚህም “መልካም ምላስ ቁጣን ታበርዳለች” የሚለውን የአበው ብሂል ተግባራዊ አድርገን፤ ሰከን ብለን እናውራ... ተረጋግተን ተደማምጠን ወደፊት...
ጥቅምት 9 ከ17 አፍሪካውያን ሠዐሊያን ጋር ተወዳድሮ አሸናፊ ተባለ። ሽልማቱ ሶስት ሺህ ዶላርና በሀራሬ ዚምባብዌ የብቻ ኤግዚቢሽን ማቅረብና የ3ወር የመኖሪያ ፈቃድን ያጠቃልላል።...
የትላንቱን ባንረሳም ስለነገ ብለን፤ ዛሬ ላይ የወደፊቱ መንገዳችንን እንዴት የተቃና ማድረግ እንደምንችል ማሰብ መጀመር አለብን። “ቀና የሚያስብ ቀና ይገጥመዋል” እንደሚባለው፤ ቀና አስተሳሰብ...
ሙዚቃን በየትኛውም ገፅታ ኖሯታል ማለት ድፍረት አይሆንም። ብዙዎች ያልዘፈነበት ርዕሰ-ጉዳይ የለም ይላሉ። የሀገሪቱ መልከዓ-ምድር ላይ ያልቧጠጠው ቆንጥር የለም ማለት ይቻላል። እንኳን ኢትዮጲያን...
የኢትዮጵያና የግብጽ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲዎች የተቃኙባቸውን አቅጣጫዎች ለመረዳት በርካታ አንጻሮችን መፈተሽ ያስፈልግ ይሆናል። ፖለቲካዊ መልክዓ-ምድር፣ መንግስታዊና አገራዊ ፍላጎቶች፣ አህጉራዊና ዓለም-አቀፋዊ ግንኙነቶች፣ እንዲሁም...
“እኛ አርደን ስንበላ እነርሱ በበዓል ጦም ማደር የለባቸውም” በሚል በጎ ስሜት ከታረደው ከብት ድርሻቸው ላይ በማንሳት የተወሰነ ስጋ አቅሙ ደካማ ለሆነው ቤተሰብ...
በአዲስ አበባ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል፣ የሀገሪቱ የጦር ኃይልም የኃይሉን መጠን የሚለካበትና የሚያሳይበት ልዩ በዓል ነበር። የሚገርመው፣ የስድስት ኪሎ አንበሶችም ጭምር ሳይቀሩ...
መስከረም ለሙዚቃችን ጉራማይሌ ናት። በአሥራ ሰባተኛው ቀን ጥላሁን ገሰሰን አስተዋውቃ፤ በ24ተኛው ቀን ኤልያስ መልካን ነጠቀችን። ወሯ ተቃርኗዊ መሆኗ ውለደትና ሞትን በመያዟ ብቻ...
በአጫጭር ልቦለድ ሥራዎቿ የምትታወቀው ሪንዘር ጀርመን ፒትስሊንግ ውስጥ ተወለደች። በመምህርነት ስራ ላይ ተሰማርታ እስከ 1939 ዓ.ም ድረስ ሰርታለች። በጋዜጦች ላይ አጫጭር ታሪኮችን...